የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

ስለ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

በዚ አፕልኬሽን መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተለያዩ ጉዳዮች እና ርዕሰ ሃሳቦች የሚለውን ለማወቅ ብርቱ ፍላጎት ካልዎት ወይም አንዳይዘናጉ ማስታወሻ ከፈለጉ ይህ ጥሩ ጅማሬ ነው፡፡ይህ ማለት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን በአውዱ መሰረት ማንበብን ይተዋሉ ማለት አይደለም፡፡ ይህ ለእምነታችን መሰረታዊ የሆኑትን አንዳንድ ጉዳዮችን እንድናስታውሳቸው ስለሚረዱን ነው እነጂ፡፡

ፊቸርስ:

  • በየቀኑ የጥቅሶች ኖትፊኬሽን
  • የ ፈልጉትን ጥቅስ የ ሚያስቀምጡበት
  • የ ፈልጉትን ጥቅስ የሚያጋሩበት
  • የ ፈልጉትን ጥቅስ መፈለጊያ
  • ቲም እና ሴቲንግ ማስተካከያ

© Developed by Eyuel Engida

መልክ

አኒሜሽን እና ኢፌክትስ

ዳታ ማስተካከያ

1 2 3 4
5 6 7 8
9 10 20 30
40 50 60 70
80 90 100 10,000